ውድ ደንበኞቻችን የሲንቄ ዲጂታልዎን የይለፍ ቃል(Password), ፣ የአንድ ግዜ የሚስጥር ኮድ (OTP)  እና የተጠቃሚ ስም(User name) በፍፁም  ለሌላ ሰው አታጋሩ።  አገልግሎታችሁ ስለተቋረጠ እናስተካክልላችህኋለን  ወይም አዲስ እንከፍትላችኋለን  እያሉ በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በመላክ እንዲሁም በማህበራዊ ድህረ-ገፆች   የውሸት ሊንኮችን በመላክ ከላይ የተጠቀሱ የግል  መረጃዎችን  ለማግኘት በተደጋጋሚ ከሚሞክሩ አጭበርባሪዎች በንቃት ራሳችሁን ጠብቁ። ባንካችን እንደዚህ አይነት  የግል መረጃዎችን   በስልክ ፣በአጭር የፅሁፍ መልዕክት  እንዲሁም በማህበራዊ ድህረ-ገፆች  በኩል ደንበኞቹን የማይጠይቅ  መሆኑን እያሳወቅን እንዲህ አይነት ችግሮች ሲያጋጥሟችሁ  ወደ ባንካችን የደንበኞች አገልግሎት ማዕከል 871 በነፃ  በመደወል ወይም በአቅራቢያችሁ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ጥቆማ መስጠት እና ተጨማሪ መረጃ  ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

Share

Name

Job Title

Related Posts

  • Baankiin Siinqee Konfiraansii  Qonnaan Bultoota  Bulchiinsa Magaalaa Shaggar Gara Invastimantitti Cehan irratti hirmaate.

    Baankiin Siinqee Konfiraansii  Qonnaan Bultoota  Bulchiinsa Magaalaa Shaggar Gara Invastimantitti Cehan irratti hirmaate. Baankiin Siinqee lammiilee [...]

  • Siinqee Investment Bank Secures Investment Banking License from ECMA

    Siinqee Investment Bank Secures License from ECMASiinqee Investment Bank has officially been granted an Investment Banking [...]

  • Siinqee Bank S.C Board of Directors Nomination and Election Procedure “የሲንቄ ባንክ አ.ማ. ዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት [...]