ውድ ደንበኞቻችን የሲንቄ ዲጂታልዎን የይለፍ ቃል(Password), ፣ የአንድ ግዜ የሚስጥር ኮድ (OTP)  እና የተጠቃሚ ስም(User name) በፍፁም  ለሌላ ሰው አታጋሩ።  አገልግሎታችሁ ስለተቋረጠ እናስተካክልላችኋለን  ወይም አዲስ እንከፍትላችኋለን  እያሉ በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በመላክ እንዲሁም በማህበራዊ ድህረ-ገፆች   የውሸት ሊንኮችን በመላክ ከላይ የተጠቀሱ የግል  መረጃዎችን  ለማግኘት በተደጋጋሚ ከሚሞክሩ አጭበርባሪዎች በንቃት ራሳችሁን ጠብቁ። ባንካችን እንደዚህ አይነት  የግል መረጃዎችን   በስልክ ፣በአጭር የፅሁፍ መልዕክት  እንዲሁም በማህበራዊ ድህረ-ገፆች  በኩል ደንበኞቹን የማይጠይቅ  መሆኑን እያሳወቅን እንዲህ አይነት ችግሮች ሲያጋጥሟችሁ  ወደ ባንካችን የደንበኞች አገልግሎት ማዕከል 871 በነፃ  በመደወል ወይም በአቅራቢያችሁ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ጥቆማ መስጠት እና ተጨማሪ መረጃ  ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

Share

Name

Job Title

Related Posts

  • የጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ የሲንቄ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች  7ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ

    Download the attachment here GeneralAssample_2026_Am_Nov10

  • Waamicha Yaa’ii Walii-galaa Idilee 7ffaa Abbootii Aaksiyoonaa Baankii Siinqee

    Download the attachment below GeneralAssample_2026_Or_Nov10

  • Stay Alert!

    Dear our Valued Customers, Protect your bank account and digital financial services from fraudsters by following [...]